+251 973999999sales013@truemax.cn

የሃይድሮሊክ ኮንክሪት ማስቀመጫ ቡም ጥቅሞች

1.ተለዋዋጭነት: የሃይድሮሊክ ማስቀመጫ ቡም በአሁኑ ጊዜ "R-type folding arm" እና"Z-type የጋራ ክንድ" ነውወለሉ ወይም ዓምዱ ላይ ኮንክሪት በሚፈስስበት ጊዜ የተዘረጋው  ብረት አሠራር(Structure)  ማሽከርከር ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።የተለመዱት የማስቀመጫ ቡሞች በአግድም ብቻ የሚያፈሱ ሲሆን  እንቅፋቶችን ማስወገድ አይችሉም።የሃይድሮሊክ ማስቀመጫ ቡም ግን በነፃነት ወደ ላይ የሚወጣውን የብረት መዋቅር በማለፍ ሊሽከረከር ይችላል።

የሃይድሮሊክ ኮንክሪት ማስቀመጫ  ቡም ጥቅሞች

2.ለአጠቃቀም ቀላል: የሃይድሮሊክ ማስቀመጫ ቡም በርቀት መቆጣጠሪያ የሚሠራ የኮንክሪት ማፍሰሻ መሳሪያ ነው  ወለሉ ላይ በሚፈስስበት ጊዜ ወለሉ ላይ የተገናኙት ብረቶች በብረት ሽቦዎች ይጠቀለላሉ  በብረ ላይ የሚራመዱ የግንባታ ሰራተኞች የወለሉን ጥራት ስለሚቀንሱ  ሰራተኞች እንዳይዘዋወሩ እና የግንባታውን ውጤታማነት ለማሻሻል ገመድ አልባ የርቀት መቆጣጠሪያን ይጠቀሙ

3.የኮንስትራክሽን ቅልጥፍና፡የባህላዊ ማስቀመጫ  ቡም (traditional placing boom)ግንባታ  3 ሰዎች በላይ በስራው ማሳተፍን  ይፈልጋል።እያንዳንዱ ቦታ በፈሰሰ ቁጥር መንቀሳቀስ አለበት ወይም አቅጣጫውን በመጎተቻ ገመድ መጎተትን በማስከተል ጊዜን  እና የሰራተኛ ወጪን ይጨምራል  የሃይድሮሊክ ማስቀመጫ ቡም  360 ዲግሪ ሃይድሮሊክ ሽክርክሪት ኮንክሪት በማፍሰስ ውጤትን ሙሉ በሙሉ ያሳካል።

የሃይድሮሊክ ኮንክሪት ማስቀመጫ  ቡም ጥቅሞች

4.ደህንነት:የሃይድሮሊክ  ማስቀመጫ ቡም ተከላ(installation) ዘዴ: የሞዴል ፍሬም ተከላ የአሳንሰር ዘንግ ተከላ እና የወለል መክፈቻ ተከላ።ተከላው የደህንነት ሁኔታን ለመጠበቅ ከደረጃ 6 ንፋስ በታች ሊገነባ ይችላል።የተለመዱት የማስቀመጫ ቡሞች ይህንን ውጤት ማሳካት አይችሉም በኮንክሪት መፍሰስ ምክንያት ስለሚፈጠረው  ድብቅ (hidden)ንዝረት የደህንነት አደጋዎች መጨነቅ አያስፈልግም።